Page 1 of 1
በሰኞው የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የቱርክ፣ ናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ኤርትራ፣ ጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች ይገኛሉ !!
Posted: 02 Oct 2021, 23:31
by Horus
አሜሪካ እንኳንስ ሰው ልትልክ እንኳን ደስ ያለህ መልክት እንኳን አልላከችም ! ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል ! ሁለቱ ታላቅ ያፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያና ናይጄሪያ ናቸው ! ይህ ነው ትልቁ ትርጉም !
ለነገሩ ይህ መሪ መጣ፣ አልመጣ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ አንድ ሃይል ተባብሯል። ገዢና ተፎካካሪ ፓርቲዎች አብረው ኢትዮጵያን ሌመሩ አንድ ሆነዋል ! በቃ!
Re: በሰኞው የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የቱርክ፣ ናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ኤርትራ፣ ጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች ይገኛሉ !!
Posted: 02 Oct 2021, 23:45
by eden
Horus wrote: ↑02 Oct 2021, 23:31
ገዢና ተፎካካሪ ፓርቲዎች አብረው ኢትዮጵያን ሌመሩ አንድ ሆነዋል !
የገዛ እራስህን ህሊና የማታለል የዘውትር ብቃትህን፣ እዝችጋ ፣ ሳላደንቅ አልለፍ
Re: በሰኞው የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የቱርክ፣ ናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ኤርትራ፣ ጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች ይገኛሉ !!
Posted: 03 Oct 2021, 01:26
by Horus
ቆሻሻ የትግሬ ባንዳ፡
በ17 መርፌ የተቆሚሽው ቁምጣ አረጀና ያው ወደ ለመድሽው ልመናና ረሃብሽ ተመልሰሻል! ያንቺ ድራማ አበቃ! ቆርፋዳ የቅኝ ገዦች ዉሃ ተሸካሚ!! ገና አሜሪካ ጭራውን ሰብስቦ ይመለሳል! ኢትዮጵያ እንደናንተ ባለ ትናንሽ ፍጡራን ተይዛ ነው ለዚህ የበቃችው። አበቃ !! የተከለከለ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይባላል ! ያ ማለት አንተ ነህ !! አንተ ሰርተህ የምትበላውን የማታመርት ዘለህ በኢትዮጵያ ጉዳይ ተፈተፍታለህ ! ለማያውቁህ ታጠን የሊጥ ሌባ!!!
Re: በሰኞው የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የቱርክ፣ ናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ኤርትራ፣ ጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች ይገኛሉ !!
Posted: 03 Oct 2021, 09:59
by Selam/
Re: በሰኞው የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ የቱርክ፣ ናይጄሪያ፣ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ኤርትራ፣ ጂቡቲ ፕሬዚዳንቶች ይገኛሉ !!
Posted: 03 Oct 2021, 16:08
by Naga Tuma
eden wrote: ↑02 Oct 2021, 23:45
Horus wrote: ↑02 Oct 2021, 23:31
ገዢና ተፎካካሪ ፓርቲዎች አብረው ኢትዮጵያን ሌመሩ አንድ ሆነዋል !
የገዛ እራስህን ህሊና የማታለል የዘውትር ብቃትህን፣ እዝችጋ ፣ ሳላደንቅ አልለፍ
ገዢና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከማለት መሪና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ማለት ይሻል ይሆን?