አንድ ቪድዮ ላይ ሰኞ እለት በኢትዮጵያ "በአለ ስመት" ይደረገል ይላል፣ ምን ማለት ነዉ?
ስመት is an Afan Oromo word and means reception or receiving and its root word is ስመቹ። In Amharic this is አቀባበል፣ isn't it?
I didn't know that this word is also an Amharic word, can someone highlight please?
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: በአለ ስመት፣ ምን ማለት ነዉ?
"በዓለ ሲመት" ለማለት አስበው ይሆናል። ትርጉሙ፦ በዓለሹመት ማለት ነው። ከዚህ ሌላ ትርጉም ያለው አይመስለኝም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: በአለ ስመት፣ ምን ማለት ነዉ?
Tadiyalehu,
there is something not sounding to make much a sense in the essence of the issue at hand here semantically.
ሲመት is not the same as ሹመት፣ in addition to that the essence here is not about being anointed or given a title or an election. The election has already been done, it is about inaguration of what has already been elected to the office.
Accordingly reception (ስመቹ) would make more sense than giving a title (ሾሙ)።
የተከበሩት ጠቅላይ ምንስትር ተሹሞዋል፣ የ ሰኞዉ ባአል የሹመታቸዉ አቀባበል ነዉ፣ አይደለም እንዴ?

ስመት በትንሹ ለየት አለ እንጂ የቃሉ ስር አልተሳሳተም ። በብዛት የተለመደው ስም የሚለው ቃል ነው። ሲመት፣ ሹመት፣ ስያሜ፣ ሹም፣ ሲማ፣ ስሜ እርባታው ብዙ ነው ። መሾም መሰየም ነው ። በዓለ ሲመት፣ ሹመት ቃል ኪዳን፣ መሃላ፣ ወይም ሌላ እንደ ባህሉ ሪቿል፣ ሴሪሞኒ (ቀኖና) ማካሄዱ ነው በዓል የሚያደርገው ። ሹመት መለኮታዊ የሆነ ቅብዓት ብቻ ሳይሆን ኢናኦጉሬሽን ከሚለው አይቃረንም ፣ ሲመት ወይም ስመት፣ ስዩመ የሚሉትን በብዛት የሚጠቀሙት በግዕዝ አካባቢ ያሉት ሰዎች ናቸው ። በኤቲሞሎጂው ስም አፍሮ ኤሲያቲክ ብቻ ሳይሆን ኢንዶ ኢሮፒያም ነው ። ሲም (ሴም) ማለት መሳይ ማለት ነው ። በአፍሮ ኤሲያነቱ የጥንታዊ ግብጽ ቃል ነው። እኔ እስከ ማውቀው በኮፕት፣ መሴም፣ በሃም፣ በኢንዶ አውሮፓ ቋንቋዎች ሁሉ አንድ ነው። ማንኛውም ነገር ስም ሰጥተን ከሌአ ነገር የምንለይበት ስም፣ ያንድ ነገር ማወቂያው መሳይ ነው ። ማለትም ነገ ለዶ/ር አቢይ በኦፊሴል ጠቅላይ ምኒስትር የሚለው ስያሜ የሚሰጥበት ስነ ስርዓት ቀን ነው ። ሁሉም አንድ ነው!