Page 1 of 1

THE VICTORIOUS, INVICTUS ETHIOPIA WILL AGAIN SURPRISE THE WORLD !!

Posted: 02 Oct 2021, 14:24
by Horus
OUR ENEMIES & BULLYS ARE RETREATING AND RETURNING TO THEIR SENSES. ETHIOPIA WILL PROVE TO THE WORLD WHY SHE IS THE OLDEST, THE WISEST AND HEROIC UNCONQUERABLE NATION !!


Re: THE VICTORIOUS, INVICTUS ETHIOPIA WILL AGAIN SURPRISE THE WORLD !!

Posted: 02 Oct 2021, 15:43
by Educator
Teddy afro Gura Bicha ቴዲ አፍሮ ጉራ ብቻ!

Re: THE VICTORIOUS, INVICTUS ETHIOPIA WILL AGAIN SURPRISE THE WORLD !!

Posted: 02 Oct 2021, 18:14
by Horus
ኤጁኬተር
አሁንም ሆረስን ትከታተላልህ! እንግዲያስ ይህን ትንቢቴ ቆርጠህ አስቀምጠውና በ6 ወራት እነፈታተን! የትግሬ ባንድ ስሙ ይረሳል ።

በተቃራኒው ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ መስክ ብዙ ለውጦች ተደርገው የታሰሩ ፖለቲከኞች ብዙዎች ተፈትተው ኢትዮጵያ በራሷ ጥረት አለምንም የምዕራብ ድራማ ወደ ዴሞክራሲ እና ኢንዱስትሪያላይዜሽን ትገሰግሳለች ።

ቢበዛ ቢበዛ በ2 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ስንዴ ከውጭ ማስገባት እናቆማለን ። በ5 አመት ውስት በነዳጅ ራሳችን እንችላለን፣ በ3 አመት ውስጥ ድንጋይ አቅልጠን የራሳችን ብረት እስቲል እንሰራለን ። ማለት ደሞ የራሳችን ታንክ፣ ድልድይ፣ መኪና ትራክተር እናመርታለን !! በቅርብ በቅርብ ኢትዮጵያ አለምን ታስደምማለች ።

ዛሬ ያውሮፓ ህብረት ነጭ ባንዲራ አውለብልቧል ። የኢትዮጵያና ያፍሪካ ገበያ ከፈለገ በኢትዮጵያ ሕግ ያድራል፣ አይ ካለ ጨርቁን ጠቅሎ ይወጣል ። አሜሪካም እንዲሁ ።

እቀባ የሚባል ድራማ በኢትዮጵያ አይሰራም ። ግማሹ የኣለም አገራት ነገ ከኢትዮጵያ ጋር ይነግዳሉ ። የማንም ቆሻሻ የትግሬ ባንዳ ለ30 አመት ያጨማለቃት ገናና አገር አሁን ባምስት አመት ታምር ታሳያለች!

የትግሬ ባንዳ አቃጣሪ ጉቴሬስ አሁን በገለልተኛ ቡድን ትግሬ ውስጥ ያካሄደን መንግስት ግልበጣ ገና ተበርብሮ ላለም ይሰጣል ። አሁን ዝናቡ ቆም ብሎ አይሮፕላኖቹና ድሮኖቹ በደምብ ማየት ሲጀምሩ ! ያኔ ነው የጦሩን ሙሉ ኦርኬስትራ የምታዳምጠው!!