Page 1 of 1

በእናትና በአባቱ አስከሬን መካከል የተገኘው የሁለት ዓመት ህጻን

Posted: 02 Oct 2021, 11:31
by Selam2119
በአሸባሪው የህወሓት ታጣቂዎች በአንድ ቀን እናትና አባቱን አጥቶ በደም ተጨማልቆ በወላጆቹ አስከሬን መካከል ለተገኘው የሁለት ዓመት ህጻንና ወንድሞቹ በርካታ ወገኖች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የልጆቹ አጎት የሆነው ወጣት ተናግሯል። ተጨማሪ ዝርዝር ለማየት ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3mcaHzu