Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Hodam Amharas

Post by Educator » 02 Oct 2021, 10:09

"ከ60 ሚሊዮን ህዝብ 60 ሽ ብር ከበለጠ መልካም እንግዲህ!
ዝም ለማለት ብሞክርም ዝም የሚያስብል ጠፋ 😂
አንዳርጋቸው ፅጌ 60 ሽ ብር ለአብን ሰጧል በማለት ቅዱስ ሊያደርጉት የሚጋጡጡ ሳይ በእውነት አማራ አለመታደሉ ገባኝ። የአማራን ትግል ለማኮላሸት እንኳን 60ሽ 60 ሚሊዮንም ቢያወጡ ምን ይደንቃል ??
60 ሚሊዮን ተቀብላችሁ ቢሆን ንሮ ትንሽም ቢሆን ልንረዳችሁ እንሞክር ነበር።
ያው የአማራ ትግል እሰከ ስልጣን እስከ ጥቅም ከሆነ ድረስ ማለቴ ነው።
የአማራ ጥላቶች በየ ግሩፑ አማራ በመምሰል ተሰግስገው ከእውነተኛው አማራ በላይ ብር በመስጠት መረጃ ሲወስዱ የደረስንባቸው ብዙ ናቸው።
አንዳርጋቸው አብንን ለመጠጋትም ሆነ ትግሉን ለማንኮላሸት የግድ ትንሽ ነገር ማድረግ ነበረበት ።
የሚያሳዝነው ግን የረባ ነገር ሳያደርግ እንዲህ በፍቅር ሲዘርራችሁ ማየታችን ነው ።
አማራ የለም ብሎ ዘላለማዊ ቋሚ ሀውልት የተከለልህን ጥላትህን ፓለቲካ ገንዘብ ምናም እያልክ እያሽሞነሞንክ በሚዳ ላይ ተበትኖ በርሀብና በጦርነት እያለቀ ባለው ህዝብ ደም ቀልድ አዳሜ ።"

Betelhem Dagnachew Zewde