ትግሬ መቼ ነው የራሱን ችግር በራሱ የሚፈታው? የትግሬ ችግር እጅግ ቀላልና አንድ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሚፈታው ችግር ነው። ምንድን ነው ያ እጅግ ቀላል መፍትሄ?
ትግሬ የሚባል ህዝብና ክልል ኢትዮጵያ በምትባል ትልቅ አገር ውስጥ ያሉ አንድ ትንሽ ክፍል ናቸው ። የሚኖሩትም በኢትዮጵያ ሕግ ና ሉዐላዊነት ስር ነው ። ይህን ሁሉ ድራማ ረስተው ወደ ስራና ኑሮ መመለስ ከፈለጉ በውስጣቸው ተሸሽገው ህዝቡን አግተው ያሉትን መንግስት የሚፈልጋቸውን ወንጀለኞች ለህግ ማስረከብና አዲስ ሰላማዊ ከወንጀል ነጻ የሆኑ ወኪሎቻቸውን ወደ አዲስ አበባ መላክ ብቻ ነው ። ይህ መፍትሄ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በፈተና ሰዓት የሚመልሰው ጥያቄ ነው ።
ትግሬ ኢትዮጵያን በጦርነት ሊያሸንፍ አይችልም ። ትግሬ ኢትዮጵያ በጦር እየወጋ፣ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር እያሴረ ዞሮ ደሞ መብራት ስጡኝ፣ ስልክ ግዙልኝ ፣ ምግብ መግቡኝ ለማለት የሞራል ብቃት የለውም ። አንቶኒዎ ጉቴሬ የኢትዮጵያ ንጉስ አይደለም ። ብሊንከን ለ30 አመት ከዎያኔ ጋር ሲበላ ሲጠጣ ከርሞ ሊሆን ይችላል ። ያ ዝምድና ከመለስ ጋር ምቷል ። በቃ !
ሃርሜላ አረጋዊ የምትባል አንድ በትክክል የምታስብ፣ አንድ ትግሬን ከዚህ ጭለማ ማውጣት የምትችል ወጣት ድምጿ ከፍ እያለ ነው ። አንጎል ያለው ትግሬ ካለ ይከተላት ። የኢምፔሪያሊስቶች ጨዋታና በትግሬ ደሃ ሕዝብ ላይ የሚያካሂዱት የግፍ ጨዋታ የገባት እንስት ነች ። እነ ብሊንከን በትግሬ ረሃብና ሰቆቃ ላይ የርሳቸው የሱፐር ሃያነት ካርታ እንደ ሚጫወቱበት በደምብ የገባት ሰው ነች !
የትግሬ ባንዳዎች ከአለም ቅኝ ገዦች ህብስተ መና ሲጠብቁ ትግሬን ወደ ድንጋይ ዳቦ ዘመን ወሰዷት
Last edited by Horus on 02 Oct 2021, 03:19, edited 1 time in total.