Page 1 of 1
7ቱ ያሜሪካ ሰላዮች የምን አገር ሰው ናቸው?
Posted: 01 Oct 2021, 16:27
by Horus
የምን አገር ተወላጅ እንደ ሆኑ ይህው!
Adele Khodr - Lebanon
Sonny Onyegbula - Nigeria
Kwesi Sansculotte - Guyana
Saeed Mohamoud - Somalia
Grant Leaity - Ireland
Ghada Eltahir - Sudan
Marcy Vigoda - India/Bangladesh?
Re: 7ቱ ያሜሪካ ሰላዮች የተባረሩበት ምስጢር ተገለጸ!
Posted: 01 Oct 2021, 16:49
by Horus
Re: 7ቱ ያሜሪካ ሰላዮች የምን አገር ሰው ናቸው?
Posted: 01 Oct 2021, 17:36
by Horus
እኔ ይህ አንቶኒዎ ጉቴሬስ የሚባል ሽማግሌ በፍጹም አይመቸኝም ። አንቶኒ ብሊንከን በቀጥታ ኢትዮጵያን ማዘዝ ሲያቅተው ጉቴሬስ ተነስቶ በኢትዮጵያ የሚመራ ድርድር ይደረግ አለና በዚያ አፉ የኢትዮጵያ መንግስት ጁንታውን ሊያሸንፍ ስለማይችል በግድ ወያኔ ጋር መደራደር አለበት ሲል የቴዎድሮስ አዳኖምን አቤቱታ በተመድ ስም የቀላመደ ዉሸታም ሽማግሌ ነው። አሜሪካኖች ዶልላር ስለሚሰጡት ለሰራተኞቹ ደሞዝ የነሱ አሽከር ነው ። ይህ ነው ታሪኩ በቃ!
ይህ ዘዴ የእርዳታ ሰራተኞች ወያኔ ማስታጠቂያና መንግስት ማውረጃ አድረገው አሜሪካኖች ሲሰሩበት ብዙ አመታት ሆኖታል! መንግስቱንም እንዲያ ነው ያደረጉት ።
Re: 7ቱ ያሜሪካ ሰላዮች የምን አገር ሰው ናቸው?
Posted: 01 Oct 2021, 17:48
by Noble Amhara
It’s time for Ethiopia and Eritrea to install a new government in Sudan!!!!!