Page 1 of 1

እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 15:39
by Wedi
እጅግ ያማል!!

የአዳነች አቤቤ የኦነግ ወታደሮች አዳነች አቤቤ ስልጣን በተቆናጠጠች ማግስት ወደ አረርመኔ ተግባራቸው እና ወደ ስራቸው እየገቡ ናቸው!!
:cry: :cry: :cry:
Please wait, video is loading...

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 15:57
by Fed_Up
What I see is ultimate cruelty and morally not right. This police officer oath and pledged to serve and protect. However, they have been found to be doing the contrary. Therefore, These police officers must terminate their duty immediately. It is harrowing to watch to the highest level.

I hope the city of Addis ( if this is Addis Abeba) must do something about this issue.

Who gave them the right to be prosecutors, judges and deliver the punishment?

Hopefully if someone did not start gofund me to change this poor mother life once and for all from this beasts already l, I will do it myself if I can get her contact. Please lets do something! Or help me find her.

Thanks wedi!

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 16:36
by Assegid S.
በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ ስርዓት፦ ነጭ ፖሊሶች ጥቁር ዜጎችን በውሻ ሲያስነክሱ ተመልክቼ በአረመኔነታቸው ደንግጫለሁ። ነገር ግን ባለፈው ኣመት የአሜሪካን ፖሊስ በጆርጅ ፍሎይድ አንገት ላይ ጉልበቱን ተክሎ ነፍሱን ሲቀማው ስመለከት፥ በቀረው ዘመኔ ሁሉ ከዚህ የከፋ የፖሊስ አረመኔያዊ ድርጊት አልመለከትም ብዬ ደምድሜ ነበር። የዛሬዎቹ የኦህዴድ ፖሊሶች ግን እምነቴ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን በግልፅ አሳዩኝ ... ረሀብ አቅም የነሳትን ምስኪን የጎዳና ሴት እንደ እባብ ረግጠው ... ገና በቅጡ ነፍስ ባላወቀን ህፃን ልጅ ፊት እናቱን ያለረህራሄ ቀጥቅጠው። አሁን እነዚህ ሌላው ቢቀር እህትና ሚስት እንኳን ባይኖራቸው፥ እናት (ሴት) ወልዳቸዋልች? እንግዲህ ይህቺ ናት ... አብን እና ኢዜማ ለኦህዴድ ሚዜ የሆኑባት አዲስ አበባ።

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 16:51
by Wedi
የህዝብን ፀጥታ ይጠብቃል ተብሎ የተቀጠረ ፖሊስ ያውም የስልጣ ማዕረግ ትክሻው ላይ ያንጠለጠለ እና ሃላፊ የሆነ ፖሊስ ይችን ምስኪን እናት በህዝጻን ልጇ ፊት እንዲያ ሲያንገላታት ማየት ከዚህ የበለጠ አሳዛኝ እና ተስፋ አስቆርጭ ነገር የለም፡፡

ልብ በሉ አረመኔ በሆነ በዚህ ፖሊስ እናቱ ስትደደብ እና ስትንገላታ ያየው ይህ ህፃን ህይወቱን በሙሉ በአዕምሮው ምን አይነት የህሌና ስብራት ተቀርጾበት እንድሚኖት አስቡት!! እጅግ ያሳፍራል!!
:cry: :cry:

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 17:22
by tarik
Wedi wrote:
01 Oct 2021, 15:39
እጅግ ያማል!!

የአዳነች አቤቤ የኦነግ ወታደሮች አዳነች አቤቤ ስልጣን በተቆናጠጠች ማግስት ወደ አረርመኔ ተግባራቸው እና ወደ ስራቸው እየገቡ ናቸው!!
:cry: :cry: :cry:
Please wait, video is loading...
Hold z fkkk up!, why z fkkk is this bantu looking mozerkkker beating up this poor woman with her daughter? He is lucky she is not my wife or sister, i would've put a bullet in his stinky head. DUQET BITADAM HULA. :x

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 17:48
by Wedi
አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አከበቢ
የሚመለከተው የህግ አካል እንዲደርስ አድርጉት

Please wait, video is loading...

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 01 Oct 2021, 22:35
by Educator
You're worried about her baby kid correctly. I, an adult, am shocked, traumatized, and sickened beyond belief by this video. Not sure if I will ever recover.
They are idiot animals.
Wedi wrote:
01 Oct 2021, 16:51
የህዝብን ፀጥታ ይጠብቃል ተብሎ የተቀጠረ ፖሊስ ያውም የስልጣ ማዕረግ ትክሻው ላይ ያንጠለጠለ እና ሃላፊ የሆነ ፖሊስ ይችን ምስኪን እናት በህዝጻን ልጇ ፊት እንዲያ ሲያንገላታት ማየት ከዚህ የበለጠ አሳዛኝ እና ተስፋ አስቆርጭ ነገር የለም፡፡

ልብ በሉ አረመኔ በሆነ በዚህ ፖሊስ እናቱ ስትደደብ እና ስትነጋላታ ያየው ይህ ህፃ ህይወቱን በሙሉ በአዕምሮው ምን አይነት የህሌና ስብራት ተቀርጆበት እንድሚኖት አስቡት!! እጅግ ያሳፍራል!!
:cry: :cry:

Re: እጅግ ያማል!!

Posted: 02 Oct 2021, 07:06
by Wedi
Please wait, video is loading...

ዘሀበሻ የዘገበው ነገር እውነት ከሆነ የሚደነቅ ተግባር ነው!!

Please wait, video is loading...