የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን 7 የ UN ሠራተኞች ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ዝርዝር ይፋ አደረገ
Posted: 01 Oct 2021, 14:50
የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ከአገር እንዲወጡ ትዕዛዝ የተሰጣቸውን 7 የ UN ሠራተኞች ፈጽመዋል ያለውን ህገ ወጥ ተግባራት ዝርዝር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ መሰረት በተለያየዩ የተመድ ድርጅቶች ተቀጠረው በሚሰሩበት ወቅት ከሙያቸው ሥነ ምግባር ውጭ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉት ሰባት ግለሰቦች ከፈጸሟቸው ህገ ወጥና ኢ -ሥነ ምግባራዊ ተግባራት መካከል
1. ለተቸገረው ህዝብ ተብሎ የመጣን የሰብዓዊ ድጋፍና ዕርዳታ ለህወሃት አሳልፎ መስጠታቸው
2. ከመንግስት ጋር የተደረገን ስምምነት መጣሳቸው
ተጨማሪዉን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3iJluAD
1. ለተቸገረው ህዝብ ተብሎ የመጣን የሰብዓዊ ድጋፍና ዕርዳታ ለህወሃት አሳልፎ መስጠታቸው
2. ከመንግስት ጋር የተደረገን ስምምነት መጣሳቸው
ተጨማሪዉን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3iJluAD