Page 1 of 1

ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 01 Oct 2021, 14:18
by Selam2119
ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ:: ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/2Y4VU1i

Re: ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 02 Oct 2021, 11:12
by Selam2119
Selam2119 wrote:
01 Oct 2021, 14:18
ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ:: ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/2Y4VU1i

Re: ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 02 Oct 2021, 12:40
by Selam2119
Selam2119 wrote:
02 Oct 2021, 11:12
Selam2119 wrote:
01 Oct 2021, 14:18
ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ:: ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/2Y4VU1i

Re: ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 02 Oct 2021, 16:37
by Selam2119
Selam2119 wrote:
01 Oct 2021, 14:18
ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ:: ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://bit.ly/2Y4VU1i

Re: ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 02 Oct 2021, 17:12
by Abe Abraham

ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት በአዳጊ አገራት ላይ በተናጠል የሚወሰዱ አስገዳጅ ማዕቀቦች በመቃወም ለተባበሩት መንግስታት የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

በአዳጊ አገራት ላይ በተናጠል የሚወሰዱ አስገዳጅ እርምጃዎች (ማዕቀቦች) እንዳሳሰባቸውና ከድርጅቱም ቻርተርና አሰራር ውጭ እንደሆነ፤ ከዓለም ዐቀፍ ግንኙነቶች መርህ አንፃርም የሚቃረን መሆኑን ከታች የተዘረዘሩ 29 አገራት በደብዳቤያቸው ገልጸዋል።
የሲጂቲኤን መረጃ እንደሚጠቁመው አገራቱ በዚሁ ደብዳቤያቸው፤ በአዳጊ አገራት ላይ የሚወሰድን የተናጠል አስገዳጅ እርምጃዎች በሙሉ ተቃውመዋል።

የዚህ አይነት እርምጃዎች ውሳኔው በሚጣልባቸው አገራት ላይ አሉታዊ ውጤትን እንደሚያስከትል የገለጹት አገራቱ፤ ይህ ዓይነቱ የተናጠል እርምጃም እንዳሳሰባቸው አስታውቀዋል።

የተናጠል እርምጃዎች አገራቱ የዜጎቻቸውን ሰብኣዊ መብት ለማስጠበቅ የሚያደርጓቸውን ጥረቶች በእጅጉ ይጎዳል ሲሉም በደብዳቤያቸው ገልጸዋል።

ደብዳቤውን የጻፉት አገራትም ቻይና፣ ኢትዮጵያ፣ ቤላሩስ፣ ቦሊቪያ፣ ቬኒዙላ፣ ብሩንዲ፣ ካምቦዲያ፣ ካሜሮን፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኩባ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ዶሚኒካ፣ ግብጽ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ኤርትራ፣ ኢራን፣ ላኦ፣ ናሚቢያ፣ኒካራጓ፣ ፓኪስታን፣ ሩሲያ፣ ሴንት ቪንሰንት እና ግራናዲንስ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ አንቲጓ እና ባርቡዳ፣ ሲሪላንካ፣ ፍልስጤም፣ ሱዳን፣ ሶሪያ እና ዚምባብዌ መሆናቸው ታውቋል።

Re: ቻይና፣ ሩሲያ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ 29 ሀገራት ለ UN የተቃውሞ ደብዳቤ አስገቡ

Posted: 02 Oct 2021, 17:25
by Blueshift
It is funny, none of these enclaves respect human rights. :twisted: :twisted: :lol: One of the reasons, the UN was set up some seventy something years ago was to avoid future wars. Now, countries who do not respect human rights are complaining. Perhaps it is time for the UN to split into two. War would be imminent. Destructions would ensue. But, a better or worst world could rise out of the ashes as a result. Bring it on. :lol: :lol: :lol: