Page 1 of 1
አጋሮ ከተማ! ላቢይ በአለ ሹመት
Posted: 01 Oct 2021, 04:14
by Horus
እንደ ዛሬ ብሄር ብሄረሰቦች ከመፍላታቸው በፊት አጋሮን ከተማ ያደረጓት ጉራጌዎች ነበሩ !!
Re: አጋሮ ከተማ! ላቢይ በአለ ሹመት
Posted: 01 Oct 2021, 04:26
by Horus
ተሾመ ወልዴ ክላሲክ ግዜ ማይሽረው ! የሸዋ ቆንጆ !
Re: አጋሮ ከተማ! ላቢይ በአለ ሹመት
Posted: 01 Oct 2021, 10:45
by Tadiyalehu
እና አሁንስ ጉራጌ አጋሮ ላይ እንዳይሰራ ማን ከለከለው??
አንተ ሰውዬ አስተሳሰብህ የነፍጠኛ ነው።
ደግሞ ውስጥህ ድብቅ የኦሮሞ ጥላቻ እንዳለህ አነጋገርህ ያሣብቅብሃል። ብታድብ ይሻልሃል!
የብሔርብሄረሰቦች መብት እና ማንነት ስለተከበረ መሠለች ስለ ጉራጌ እዚህ 30 ጊዜ የምታወራው!!
ጉራጌን እንደምታከብርና እንደምትወድ ሁሉ ሌሎችንም እንደዝያው ውደድ! ኢትዮጵያዊነት ማለት ያ ነው።
ሳይነኩህ ዘለህ የሰው አናት ላይ ፊጥ አትበል!