Page 1 of 1

አምበሳው ጠ/ም አቢይ አህመድ በተመድ የተሰገሰጉ ሰላዮችን እያጸዳ ነው !! ኤቦ ዬቦ! በርታ! በርታ !

Posted: 30 Sep 2021, 12:40
by Horus

Re: አምበሳው ጠ/ም አቢይ አህመድ በተመድ የተሰገሰጉ ሰላዮችን እያጸዳ ነው !! ኤቦ ዬቦ! በርታ! በርታ !

Posted: 30 Sep 2021, 12:47
by simbe11
Tegadaly/wenbede Gerenchael wede kaliti/Kilinto
Tegdalay/wenbede Sanchez wede metabet
Be sebliye malet new
Bravo Abiyyyyy

Re: አምበሳው ጠ/ም አቢይ አህመድ በተመድ የተሰገሰጉ ሰላዮችን እያጸዳ ነው !! ኤቦ ዬቦ! በርታ! በርታ !

Posted: 30 Sep 2021, 12:58
by Horus
አሜሪካና እንግሊዝ መጀመሪያ ራሳቸው ሞከሩ፤ ቀጥለው ተመድን ሽፋን አድርገው ሊወሩ ቃጡ ። ያው ኢትዮጵያን ስለማያውቋት ነው። ይህን ነጫጭባ ሰላይ ሁላ ጣይቱ ብጡል ጫማቸው የኢትዮጵያ አፈር ይዞ እንዳይወጣ እያስጠረገች ነበር የምታባርራቸው! ኤቦ ላቢይ አህመድ ኢትዮጵያን አኮራት፣ አስከበራት፣ አከበራት ። እኔ ህረስ ድሮ ተንብያለሁ አሜሪካ ትንኮሳውን ካላቆመ ራሷ ያሜሪካ አምባሳደር ትሸኛለች ! ኢትዮጵያን መድፈር በፍጹም የማይታሰብ ቅዠት ነው !!

Re: አምበሳው ጠ/ም አቢይ አህመድ በተመድ የተሰገሰጉ ሰላዮችን እያጸዳ ነው !! ኤቦ ዬቦ! በርታ! በርታ !

Posted: 30 Sep 2021, 13:06
by Za-Ilmaknun
Now he is getting it. When they know that the PM is meaning about serious business, they will hear and respect him. Hopefully this tough measure extends to those who are derailing the country's move from within too. Appeasement never have worked. Let them keep the wheat handouts to those who always have depended on it. :mrgreen:

Re: አምበሳው ጠ/ም አቢይ አህመድ በተመድ የተሰገሰጉ ሰላዮችን እያጸዳ ነው !! ኤቦ ዬቦ! በርታ! በርታ !

Posted: 30 Sep 2021, 13:49
by Sam Ebalalehu
The UN obviously has become more political when it comes to Ethiopia’s internal political affair. It is not acting as impartial. It has become a means that parrots the TPLF political line. The Ethiopian government has shown tremendous patience despite the UN choice to be political.
Yes, it is time to kick them out. They should not be allowed to write stories they pull out from their asses.