Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ኢትዮጵያ ዛሬ

Post by Thomas H » 30 Sep 2021, 08:40

እስኪ ይታያችሁ ጦርነት ብቻቸውን ተዋግተው የማያውቁ ሽንታሞች እንዴት ቢጠግቡ ነው ከትግራይ ጋር ለመዋጋት የሚሞክሩት ? ትንሿ አገር ሶማሊያ እንኳን ቅዘን በቅዘን ስታደርጋቸው የራሺያ፣የኩባ እና የየመን ወታደሮች መጥተው ነው ቅዘናሞቹን ኢትዮጵያውያኖች ከሽንፈት ያዳኗቸው:: ለማንኛውም ገና ለገና የሕዝብ ብዛት አለን ብለው በቁጥር ብቻ ተማምነው ራሳቸውን አግዝፈው አይተው ከትግራይ ጋር ጦርነት ጀምረው አሁን የትግራይ መከላከያ እያሳደደ እየገረፋቸው ነው ::