Page 1 of 1

የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አዲስ ሥራ አገኘ

Posted: 30 Sep 2021, 08:01
by Thomas H

የኡዞ ማስታወቂያ ሆኖ አረፈው


Re: የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አዲስ ሥራ አገኘ

Posted: 30 Sep 2021, 08:21
by Thomas H
በነገራችን ላይ አዲሱ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ነበር፡፡በእሱ አመራር የአማራ ክልል የትምህርት ደረጃ ብዙ እድገት አስመዝግቧል::













Re: የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አዲስ ሥራ አገኘ

Posted: 30 Sep 2021, 09:11
by Thomas H

Re: የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አዲስ ሥራ አገኘ

Posted: 30 Sep 2021, 09:25
by Thomas H
ራያ ተወስዷል ወልቃይትም በቅርቡ ይወሰዳል :: ይሄንን ስላወቀ ነው ጥይት ላለመጣት ሲል ሥልጣን የለቀቀው



Re: የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አዲስ ሥራ አገኘ

Posted: 01 Oct 2021, 11:09
by Thomas H
አገኘሁን ተሻግሮ፣
ይልቃል ከፍ አለ!
ይኼ ሁሉ ሲሆን፣
'አዝማሪው' ምን አለ!









አገኘሁ አልሳቀችም :: ቢያንስ ለካሜራው!