Comments
የገጠር ልጅማር
1 day ago
የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርታልኝ ወደፊት
5
አንችን አያህሉ መኮነን
1 day ago
በጣም በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አይዞህ በርታ ወደፊት የኔዋ ጀግና
4
Ethio Jeberti Media
2 days ago
ዋው ብያለው ቴዲ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ። የአፋር አርጎባና አማራን ጥንታዊ የታሪክ መስተጋብር ያስቃኘ ምርጥ ስራ። የታሪክ ፍሰቱ የግጥሙ አደራደር የዜማው ውበት ዋው ያስብላል። ❤❤❤
4
እራሂማ &ቡዚያ እናትናልጅ
1 day ago
የኔ አባት በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ደስስስስ ብሎኛል
4
ወሎየዋ ቆጆ
1 day ago
የኔ ዉድ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በጣም ወድጀልሀለሁ ላይክ ሽር
3
ያልተኖረ ልጅነት Bezy3333
1 day ago
የኔ የኔ ጀግና በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ዋውውውውው በርታልኝ ወደፊት
3
marshet mamo
2 days ago
ሐረ የሚገርም ከታሪክ ጋር የተጣመረ እዉነታ ያለዉ ሙዚቃ ሰማሑ ገና ዛሬ።
ሔቨን አቺም እጂግ በጣም ሰቦርት አድራጊ ሆነሻል ።
3
1
SHOW MORE REPLIES
Bezy Bezy youtube
1 day ago
ዋዉ በርታ የኔ ጀግና በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ወደፊት ቴድዬ
3
1
SHOW MORE REPLIES
የቀይማብራቶ ልጅ
1 day ago
ዋውውውውውውውው በጣም ምርጥ የታሪክአገር በርታ
2
Getachew Lemma
21 hours ago
ዋው ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ ነው በርታ ።
1
Sam Era
17 hours ago
አብሺር ቴድየ ሀገራችን አሥተዋውቅማ ቀጣይ ደሞ መከነሠላም መተህ ባህላችን እድታሥተዋውቅልን ተሥፍ አለኝ።
2
Abibual Getachew
2 days ago
አንኮበር ላይ ሆኜ ብፎክር ባቅራራ
አፋሩም ይስማል አርጎባና አማራ፡፡ ደስ ይላል!
3
ፈቲ ቢንት አደም
22 hours ago
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በርታ አማቻችን
2