Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: OPINION: አንዳርጋቸው ፅጌ: "አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት ጥንቆላ ተተብትቧል" |ህዝቡ በፕሮፖጋንዳ ደንዝዟል|የአብይ አህመድ አስተዳደር ከፊንፊኔና ከጥቂት ከተማዎች ውጭ እያስተ

Post by banebris2013 » 29 Sep 2021, 23:03

yaballo wrote:
29 Sep 2021, 22:37
OPINION: አንዳርጋቸው ፅጌ: "አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት ጥንቆላ ተተብትቧል"| ህዝቡ በፕሮፖጋንዳ ደንዝዟል። | የአብይ አህመድ አስተዳደር ከፊንፊኔና ከጥቂት ከተማዎች ውጭ እያስተዳድርም











አንዳርጋቸው ፅጌ ምን አለ?? .. "አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት ጥንቆላ ተተብትቧል አለ 😂😂
ትንሹና ትልቁ ጠንቋይ 👊 ጀምረዋል 😂



ሾርቴው የሚለው ቃል ተመችቶኛል


በጣም ኢምያነደኝ ነገር ብኖር ሂጀብ አረጎ ለስልጣን ጥማት ብቻ ኢና ዳንኤል ኪብረት ስር ኢሚያሽቃቢጡ ስመ ሙስልም ሴቶች ነጌ ጸራ ሙስልም አዋጅ ስደነገግ ለመጨብጨብ ኢምቀድማቸው የለም



አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት ጥንቆላ ተተብትቧል ... ስነልቦናዊ ፕሮፖጋንዳ ....


ከባለፈው አመት ጀምሮ ቤተመንግስቱን የስነልቦና ምሁራን በተደጋጋሚ እየጎበኙት ነው። መጎብኘት ብቻ አይደለም የማህበረሰብ ብሎም የህዝብ ተኮር ስነልቦናዊ ጉዳዮችን ስልጠና እየሰጡ ነበር። ይህ የስልጠና ኡደት ለሚዲያ ባለሞያዎች ለመካከለኛ ባለስልጣናት ጨምሮ ለፅህፈት ቤት ሀላፊዎች ሲሰጥ ቆይቷል።

የህዝብ ስነልቦናን እንዴት መስረቅና ማደንዘዝ ይቻላል ?? ... የሚለው ስልጠና ከተሰጠ በኃላ ለሾርቴው ህዝብ በፕሮፖጋንዳ መረብ እንዲግት ተደረገ።
አዳነች አቤቤና የአዲስአበባ ምክር ቤት አባላት ዘንጠው ስለመጡ .. እሱ የዘነጠ የሚመስለው .. በመንግስት ቴሌቭዥን ቻናሎች ስለ ለውጥ ስለተሰበከ .. ተጨባጭ ለውጥ ያለ የሚመስለው ...

ባለስልጣናት በአንድነት ሲበሉ ሲመለከት .. እሱ ምሳ የበላ የሚመስለው .. ከተቋዋሚ ፓርቲ አንድ ሰው ስለተሾመ .. ዲሞክራሲ ያበበ የሚመስለው ...
ካቢኒዎቹ ሲጨባበጡና ነጭ አሞራዎች በሰማይ ሲበሩ ሲያይ .. መላው ሀገሪቱ ሰላም እንደሆነች የሚያስብ .. አብይ አህመድ ለሁለት ሰው ለበአል በግ ሲሰጥ ሲያይ ... እውነተኛ ብልፅግና የመጣ የሚመስለው ... ህዝብ ተፈጥሯል።

ስነልቦናዊ ፕሮፖጋንዳ ገዝግዞ የሚበላ ህዝቡን በተስፋ ሸብቦ ገደል የሚከት ነው። የሀገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታዎች ተደብቀው ህዝቡ የነ አዳነች አቤቤ መጫወቻ መሆኑ በእርግጥም ያሳዝናል 😂😂

አሁን ላይ አብይ አህመድ እንደ ጆሲ በግ ይዞ ቤቴ ይመጣ ይሆን እያለ የሚጠብቅ ህዝብ አያሌ ነው 😂😂 ሽመልስ አብዲሳ ማረሻ ትራክተር እየነዳ እቤቴ ይመጣ ይሆን የሚለውም ሰው ብዙ ነው 😂😂 ..

ህዝቡ በፕሮፖጋንዳ ደንዝዞ በሚዲያ ያለችውን የነ ዳንኤል ክብረት አጓጊዋን ሀገር ይጠብቃል።

ኢትዮጵያ ግን በተጨባጭ 1/3 መሬቷ በጦርነት ድብልቅልቋ ወጥቷል። ... ከ10 ሚሊዮን ህዝብ በላይ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል።
ከ5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ተፈናቅሏል። በዚህ ወቅት በቀን ውስጥ በአማካይ ከ200 ንፁሀን ሰዎች በላይ በመንግሥት እንከፍነት ምክንያት ይሞታሉ።
ኢኮኖሚው ዜሮ ገብቷል። የባንኮች ኮላቶሪያል ፖሊሲ ታግዷል። ኢምፖርት ተቀዛቅዟል። የኑሮ ውድነት ጣራ የክቷል። በሀገሪቱ የህግ የበላይነትን የለም። በማንነትህ ምክንያት ትገደላለህ ትታሰራለህ።

የአብይ አህመድ አስተዳደር ከፊንፊኔና ከጥቂት ከተማዎች ውጭ እያስተዳደረ አይደለም ...ወዘተ እጅግ ብዙ ችግሮችን መጥቀስ ይቻላል።
ነገር ግን ሾርቴ ህዝቡ የሚያየው የሚዲያዋን ኢትዮጵያ ነው። ባሻዬ አንድ ቀን ያለህበት ቤት ሲፈርስ የነ አዳነች አቤቤ የህልም ፕሮፖጋንዳን ትረግም ይሆናል 😂😂
Finfinne Times



Yaballo,
How else can you explain? What said by Mr Andargachew is the only way to explain what is going on in Ethiopia today?