ስብሃት ነጋ ዋና ጠላቱ አማራና ኦርቶዶክስ ነው:: ውስጥ ለውስጥም ቢሆን 3 አመት የተሰራው ሁለቱን የማፅዳት ስራ ነው:: አሁን ብልፅግና በይፋ የስብሃትን ራዕይ ዳር ለማድረስ በይፋ ስልጣን ይይዛል::
እደረጃጀቱንም እንዳይነቃ በእስላም ስም ሸኔ እየተስገሰገ ነው::
በአደባባይ ሰራዊት አስመርቀው ህዝብ እየገደሉ ባላየ የሚያልፈው መንግስት አሁን ቲኒሽም ቢሆን ተቀራርቦ ለመስራት ይሞክራል:: እስካሁን የጎደለባቸውን ስንቅ ትጥቅ እና ዶላር ይቅርታ ጠይቆ በገፍ ያቀርባል::
ውር ውር የሚሉ ጠባቂ የሌላቸው የአማራ ባላሃብትም አማራ በመሆናቸው ብቻ ወጥመዱ ብዙ ነው::