Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

E 360 Vs MerejaTV: Comparing intellect of Ermiyas L & Tewodros A, both supporters of Amhara regime’s colonial saga

Post by AbebeB » 29 Sep 2021, 12:04

  • በዐርዕስቴ ሁለቱም የአማራ በቅኝ ግዛት መስፋፋትን ዓለማ ደጋፊዎች ናቸው ብያቹሀለሁ፡፡ በዚህ ከእኔ ጋር በአስተሣሰብ አይጣጣሙም፡፡ እኔ የነጻነት ደጋፊ እና ወረራን አውጋዥ ነኝና፡፡ እንዲያው ስለ ሁለቱ ግን እውኔታን ለመግለጽ ያህክል ግን እነሆ፡፡
  • ኤርሚያስ የጉራጌ ነገር ሆኖበትና የወያኔ ተላላኪነቱ እያጠላበት እንዲሁም ለኦሮሞ ሕዝብ ያለው ፍፁም ጥላቻው እያጨማደደው የሚሠጠው ትንታኔ አይሉት በቀቀን ከእውነትና ምሁራው ግምት (hypothesis) የራቀ ነው፡፡ የሚደጋግማቸውን ጉዳዮች በወሬ እንጂ በመረጃ አስደግፎ የሚናገርበት እድል በ1% ይገመታል፡፡ ለምሣሌ፡ ስለ አዲስ አበባና ፊንፊኔ አንድ መሆንና አለመሆን ከወሬ የዘለለ የሚያቀርባቸው መረጃዎች የሉም፡፡ ለዚያውም የቆማጣው ሚንሊክ ሚስት ሚንሊክ ከቁምጥናው ሊነጻ ፈልጎ ኖሮ፣ ሂዶ የሚታጠብበት ወንዝ (የፊንፊኔ ምንጭ) ደርሳ ስትመለስ አበባ አግኝታ በዚያው አዲስ አበባ የሚል ስያሜ ለከተማው ሰጠች እያሉ ሰፋሪዎቹ በጻፉት ታርክ ውስጥ የሚናገኝ ሆኖ ሳለ ማለት ነው፡፡
  • ለምሣሌ፡ ወይ አዲስ አበባ በሚል አርዕስት በ28/09/21 ያስተላለፉትን ዝባዝንኬ አድምጡና Ethio 360 ዎች ከሰጡት ስያሜ ጋር ብቻ ሣይሆን ከእውነታ ጋርም አዛምዱትና እኔ የምለውን መረዳት ሞክሩ፡፡
  • ቴዎድሮስ ማነው ለማለት የሚያቀርባቸውን አእላፍ ትንተናዎች ማዳመጥ ነው፡፡ ለምሳሌ አንዱ እነሆ!
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=57b612c78