Page 1 of 1

ጥቅምት 2013 የተጀመረው ጦርነት መንግስት እንደሚለው ድንገትኛ ነበር? ጃዋር መልስ አለው

Posted: 29 Sep 2021, 08:16
by sarcasm
አወዛጋቢው ጃዋር መሀመድ ስለ ስለ ትግራይ እና የፌደራል መንግስት ውጥረት ምን ብሎ ነበር?

በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ክልል መካከል ሊከሰት ስለሚችለው ግጭት አሁን በእስር ላይ የሚገኘው አወዛጋቢው ፖለቲከኛ ጃዋር መሀመድ ከ8 ወራት በፊት የሚከተለውን ተናግሮ ነበር

(ምንጭ፦ አውሎ ሚዲያ)
Please wait, video is loading...