Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትግሬ አዲስ አበባን ትቶ የራስን ችግር በራስ መፍታት የሚባለው ፍልስፍና መማር አለበት!

Post by Horus » 28 Sep 2021, 19:11

ያ ማለት ደሞ ህጻናቶችህ ሄደው ያማራ ሊጥ እንዲሰርቁ በድራግ ማስከር ሳይሆን ተነስቶ የራሱን ግፈኛ ገዢዎችን በመጣል በትግሬ ነጻነት የሚፈልግና ነጻነት ምን እንደ ሆነ የሚያውቅ ሰው መኖር አለመኖሩን ላለም ማሳየት አለበት ። ያ ነው የራስን ችግር በራስ መፍታት ማለት ። ያኔ ነው ከቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዴት ነው የምኖው የሚለው ጥያቄ ትርጉም የሚኖረው ። በህወሃት መሃይሞች እንደ ከብት የሚነዳ እንድ ዉሻ የሚረገጥ፣ በፈረጅ ስንዴ ምጽዋት እየኖሩ አመጸኛ ነኝ፣ ተዋጊ ነኝ ምናምን የድንጋይ ዳቦ አንጎል ይዞ ሰው ነኝ ብሎ መንከላወስ ያለም መሳቂያ መሆን ነው። በትግሬ ምድር ትግሬ ካለ ተነስተህ ለዚህ ሁሉ መከራ ያበቃህን ዋና ጠላትህ ትህነኝ ከዚህ አለም አጥፋ። ያኔ የኢትዮጵያ ያዳምጥሃል!! አሁን ሁሉ ነገር አብቅቷል ! ልደቱ አያለው ነጻ አያወጥህም ። የትግሬን ማንነትና ነጻነት የምትቀማው ከትግሬ ባንዳ እንጂ ከኢትዮጵያ ወይም ከአፋር እና አማራ ገበሬ አይደለም። በቃ!

ስለዚህ ጻድቃን የሚባለው ሌላው ሽፍታ አንጎል ካለው ትግሬን ቀስቅሶ የራሱን ገዢዎች ማስወገድ አለበት !!