Page 1 of 1

Shocking:ኦሮሞን በፌስ ቡክ የዘለፈው ግርማ ሰይፉ የፊንፊኔ ባለ ሥልጣን ሆኖ ተሾመ

Posted: 28 Sep 2021, 17:25
by Thomas H
የሰሜኑ ምሽግ ይሰበር እንጂ ሌላው አያሳስብም .. ለማዳጋስካር ሰፋሪ ብቻዬን አላንስም .. ብሎ የኦሮሞ ህዝብ ላይ በግልጽ ያላገጠውን የኢዜማው ግርማ ሰይፉን ብልፅግና የአዲስአበባ የኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አድርገው ሾሞታል።











Re: Shocking:ኦሮሞን በፌስ ቡክ የዘለፈው ግርማ ሰይፉ የፊንፊኔ ባለ ሥልጣን ሆኖ ተሾመ

Posted: 28 Sep 2021, 22:09
by Tadiyalehu
እቺ የማትረባ ኩምታል ጅል!
ለዚህ ድርጊቷ ሒሣብ ታወራርዳለች! አሁን ጠላታችን ማን እንደሆነ ግልፅ ሆኗል! ጭራሽ ደመኛ ጠላቶቻችን የቱለማ እምብርት የኦሮሚያ ዋና ከተማ ቢሮዎች ላይ ይሾሙልናል??