Page 1 of 1
አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 28 Sep 2021, 12:28
by Horus
እስቲ የሚኒስትሮቹን ስም ዝርዝር ገምቱ?
የአቢይ አዲስ ካቢኔ እና የሚኒስቴሮቹ
1. የመከላከያ ሚኒስቴር
2. የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር
3. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
4. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር
5. የገንዘብ ሚኒስቴር
6. የፍትህ ሚኒስቴር
7. የግብርና ሚኒስቴር
8. የኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ሚኒስቴር
9. የማዕድን ሚኒስቴር
10. የዉሃ፣ አካባቢና ኤነርጂ ሚኒስቴር
11. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር
12. የከተማ፣ ገጠርና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
13. የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር
14. የትምሀርት ሚኒስቴር
15. የጤና ሚኒስቴር
16. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
17. የገቢዎችና ጉምሩክ ሚኒስቴር
18. የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር
19. የቱሪዝም ስነጥበብና ባህል ሚኒስቴር
20. የሰራተኛ፣ ስራ ፈጠራና ክህሎት ልማት ሚኒስቴር
21. የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 28 Sep 2021, 13:39
by Horus
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 02 Oct 2021, 23:47
by Horus
እኔ ሆረስ ያለኝ ትንቢት ከነዚህ 21 ሚኒስሮች 3 ወይም 4ቱ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ይሆናሉ የሚል ነው !
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 03 Oct 2021, 18:57
by Horus
እኔ ባለኝ ግምት ቢያንስ ቢያንስ የሚከተሉት 3 ሚኒስቴሮች ለተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚሰጥ ይመስለኛል
የከተማ፣ ገጠርና ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር
የሰራተኛ፣ ስራ ፈጠራና ክህሎት ልማት ሚኒስቴር
የስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 03 Oct 2021, 18:59
by Jaegol
Dr Brhanu Nega qualified for #2-5
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 03 Oct 2021, 19:14
by Horus
Jaegol wrote: ↑03 Oct 2021, 18:59
Dr Brhanu Nega qualified for #2-5
ጀጎል
የአገር ውስጥ ጉዳይ ሙፈሪያት እንደ ምትቀጥል ታውቋል
የውጭ ጉዳይ ክፍት ስለመሆኑ አይታወቅም፣ ደመቀ መኮንን ነው አሁን ያለው
የፕላን ሚኒስቴር አሁን ያለው ሰው ይቀጥላል ተብሏል ፣ ጎበዝ ነው ይባላል
የገንዘብ ሚኒቴር ጥሩ ምናልባት ነው ፣ አሁን የያዘው የሱማሌ ክልል ነው ። እንደ ሚታወቀው የክልሎች የቢሮ ኮታ ስለሚጠብቁ ማለቴ ነው ። ያ ከሆነ ሱማሌ ክልል ሌላ ሚኒስትሪ መያዝ ይኖርባቸዋል ማለት ነው
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 04 Oct 2021, 02:07
by Horus
መቼስ ምን ይደረጋል ! አሜሪካ ዎያኔን አምና የፍሪካ ቀንድን እንዲህ በዋዛ ተቀምጣ ቁጭ !
ኤርሚያ አመልጋ የጠቅላይ ምኒስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪ ሆነ
አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆኑ
Re: አዲሱ የአቢይ አህመድ መንግስት 21 ሚኒስትሮች ይኖሩታል
Posted: 04 Oct 2021, 13:12
by Horus
እስቲ አሁን ደሞ የ21ዱ ሚኒስትሮች ስም ወዲህ በሉ!
ጊስቴ ሙፈሪያት ካሚል የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር እንደ ምትሆን ይታወቃል። ሌላስ?