Page 1 of 1

ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 28 Sep 2021, 04:23
by Horus
የዛሬ 6 ቀን ከባንዳ የነጻ የኢትዮጵያ መንግስት ይቆማል!! አለቀ !!!

Re: ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 16 Jan 2024, 02:13
by Misraq
Horus wrote:
28 Sep 2021, 04:23
የዛሬ 6 ቀን ከባንዳ የነጻ የኢትዮጵያ መንግስት ይቆማል!! አለቀ !!!
እውጡቡጡቡጡ......

Re: ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 16 Jan 2024, 02:18
by Horus
ባንዳ የሚለው ቃል እንደ ሚጥሚጣ እንደ ሚነዝርህ ይገባኛል :lol: :lol: ቱስ ቱስ ወያኔ :lol: :lol: :lol:

Re: ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 16 Jan 2024, 02:32
by Union
እዋይ ተከሰተ

ተከስተ ተከሠተ :lol:

Re: ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 16 Jan 2024, 09:56
by Misraq
union wrote:
16 Jan 2024, 02:32
እዋይ ተከሰተ

ተከስተ ተከሠተ :lol:

ወንድማችን ሆረስ ከባድ የማመዛዘን ክህሎት እጥረት እንዳለው ጠቁዋሚ ፖስት ሆኖ አግኝቸዋለሁ

Re: ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል! ከባንዳ የነጻ ያዲሳባ መንግስት ቆመ!

Posted: 16 Jan 2024, 12:33
by Union
በጣም አሳዛኝ ነው። የተዘረፈውን እና የተጨፈጨውን የጉራጌ ህዝብ በኦሮሙማ ለማስዋጥ ካልሆነ በስተቀር 11ኛው ሰአት ከገዳዩ ከአብይ ጋር እንሰለፍ አይልም ነበር። አማራስ ነፃ ወጥቷል። ከአማራ ቀጥሎ እነሱ ናቸው ጠፊዎች እኮ፣ ለምን እንደሚዋዥቁ ይገርማል።

አቤት እጅ ሲሰጡ ፍጥነታቸው
Misraq wrote:
16 Jan 2024, 09:56
union wrote:
16 Jan 2024, 02:32
እዋይ ተከሰተ

ተከስተ ተከሠተ :lol:

ወንድማችን ሆረስ ከባድ የማመዛዘን ክህሎት እጥረት እንዳለው ጠቁዋሚ ፖስት ሆኖ አግኝቸዋለሁ