የአማራ እና የሌላው ኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነት - ምላስ!!!
Posted: 26 Sep 2021, 21:17
ወያኔ ወደ አማራም ሆነ አፋር ክልሎች ዘልቃ ገብታ ነበር።
ግና የት ነው የቆየችው?... አማራ ሀገር!
በፉከራ እና ሽለላ ሀገር ያጣበበውስ?... አማራ!
አፋር ያን ሁሉ ድል ተጎናጽፎ ፣ ወያኔን በአጭር ግዜ ከሀገሩ ገፍቶ አባሮ (በርግጥ የኢፌዴሪ መከላከያ እና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ድጋፍ ሳይረሳ ) ... ብዙ ሊባልለት የሚገባ ታሪክ ሰርቶ ሲያበቃ ... ነገርግን በዚህ ፎረም ላይም ይሁን በሌላ ሚድያ አንድ አፋር አጉል ቀረርቶና ሽለላ ሲያሰማ አላየንም። ለምን? ምክንያቱም ጀግንነት እና የጦርሜዳ ታሪክ መሥራት ለአፋር ብርቅ ስላልሆነ ነው።
አፋር ያስመዘገበውን ድል አማራ አግኝቶስ ቢሆን??? ይሄኔ እዚህ ፎረም ላይ እነ Abere እና Noble Amhara et al. የሚያዘንቡት የቀረርቶ እና ሽለላ ዶፍ ሀገሩን ያጥለቀልቀው ነበር። ባዶ በርሜል ከሙሉው በላይ ይጮኻል ወይም ልበ ትንሽ ምላስ ይበዛበታል! እንዲሉ።