የፋሽሽት ትግሬዎች አመራር ለ2 ተሰነጠቀ!! ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ በህወሀት (በአድዋ ተወላጆች) ታፍኖ መታሰሩ ታወቀ!! WEEY GUUD!!
Posted: 26 Sep 2021, 19:21
ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ በህወሀት (በአድዋ ተወላጆች) ታፍኖ መታሰሩ ታወቀ!! የፋሽሽት ትግሬዎች አመራር ለ2 ተሰነጠቀ!! ፋሽሽቶች ትግሬዎች እርስ በርስ ለመጠፋፋት ትንቅንቅ ላይ ናቸው!! WEEY GUUD!!
የሽፍታ ህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ለሁለት መከፈላቸው ተረጋገጠ
#የሽፍታ ህወሓት ወታደራዊ አመራሮች መግለጫ ሰጥቷል።
#በመግለጫው ፃድቃን ገብረትንሳኤ የለም። ለምን መግለጫ አልሰጠም ከሚል ጥያቄ በመነሳት እና
አጠቃላይ የመግለጫው ይዘት የሽፍታ ህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ለሁለት መከፈላቸው የሚያረጋግጥ ነው።
#አንድኛው የነ ፃድቃን ጎራ ነው፤ ህወሓት፣ የትግራይ መንግስት የሚባል የለም የሚል ጎራ ነው። ይሄ ሃሳብ ባይቶና እና ሳልሳይ ወያኔም ይጋሩታል። ይሄ ጎራ ህወሓት ነው ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን፤ ከዚህ መከራ ያወጣን ፖለቲካዊ አመራር ሳይሆን ወታደራዊ አመራር ነው ስለዚህ ሁላችን ያጠቃለለ መንግስት ይቋቋም የሚል ነው።
#ሁለተኛው ጎራ ዛሬ መግለጫ የሰጡት እነ ወዲ ወረደ እና ምግበይ ወዘተ ያሉበት ነው ህወሓትን ማስቀጠል አለብን፤ መንግስታችን የትግራይ መንግስት ነው የሚሉ ናቸው።እዚህ ግራ የተሰለፉት በህወሓት ጊዜም ተጠቃሚ የነበሩ ሰዎች ናቸው።
“ህወሓት እንደ አክሱም ሃወልት መንከባከብ አለብን ህወሓት መንካት ማለት በመቶ ሺዎች ተጋሩ መንካት ማለት ነው” ብሏል ምግበይ በመግለጫው።
#ስለዚህ ፃድቃን በመግለጫው ያልቀረበው በመሃላቸው የሃሳብ ልዩነት እንደተፈጠረ ማሳያ ነው። ፃድቃን ተበልቶ ይሆን? የባይቶና እና ሳልሳይ ወያኔ እጣ ፈንታስ ምን ይሆናል በቀጣይ አብረን የምናየው ይሆናል።
#መግለጫ የሰጡት :-
1.ታደሰ ወረደ የህወሓት ታጣቂ ዋና አዛዥ
2. ምግበይ ሃይለ የአርሚ አንድ አዛዥ #የነበረ ( ምግበይ የሚመራው አርሚ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ መንግስት ይፋ አድርጓል)
3.የውሃንስ ወልደጊዮርጊስ የአርሚ ሁለት አዛዥ
4. ሃይለስላሴ ግርማይ የአርሚ ሶስት አዛዥ
5.ተኽላይ ኣሸብር የአርሚ አራት አዛዥ
#ክባልዑ ገና …..
#ገና ይባላሉ …..
#መበላላት የጁንታው ባህላዊ ጫዋታ ነው
ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን

Please wait, video is loading...