Page 1 of 1
Must Watch : ደብተራው ዳንኤል ክብረት የትግራይ የጦር መኮንኖችን ሲያመሰግን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኘ
Posted: 25 Sep 2021, 13:26
by Thomas H
ይሄ ሸለመጥማጥ ከመጣው ጋር ማጨብጨብ ነው
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch : ደብተራው ዳንኤል ክብረት የትግራይ የጦር መኮንኖችን ሲያመሰግን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኘ
Posted: 25 Sep 2021, 13:54
by Digital Weyane
ያልተዘመረለት እምበር ተንከባላይ ጁንታው ዎንድሜ Thomas ፡
ኡኛ ተጋሩ የኢትዮጵያ ሁሉን የኢኮኖሚ ዘርፍ፣ ጦሩን፣ አየር ሃይሉን፣ ደኅንነቱን፣ ሚድያውንና ሙሉ በሙሉ የአገሪቱ ሀብት ንብረቷንና ሥልጣን በግል ተቆጣጥረን በነበርንበት ወቅት ኡንዴት ከሥልጣን አባረው ዎደ መቀሌ እንድንሸሽና እንድንደበቅ ሊያደርጉን ቻሉ?? ጌታችን ጆባይደን በወቅቱ ሊደርሱልን ያልቻሉት ለምን ይመስልሃል?? ለኔ ኡንቆቅልሽ ሆኖብኛል። ኡስቲ ስለዚህ ጉዳይ ያለህን ሀሳብ አጋራን። አመሰግናለሁ።
Re: Must Watch : ደብተራው ዳንኤል ክብረት የትግራይ የጦር መኮንኖችን ሲያመሰግን የሚያሳይ ማስረጃ ተገኘ
Posted: 27 Sep 2021, 10:38
by Thomas H