ዓቢይ አህመድ ሕገ መንግሥቱን አስወግዶ ለውጥ ያመጣልናል ብላችሁ አፋችሁን ከፍታችሁ ለምትጠብቁ፤ የኦሮሙማ ተረኝነትን ቢያጎርሳችሁ ምን ትላላችሁ? ጊዜ እንስጠው? ወይኔ እኔ ኢትዮጵያዊው!
Posted: 25 Sep 2021, 00:34