Page 1 of 1
ዓቢይ አህመድ፦ ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ባንዲራ ሙጥኝ ብሎ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ሕገ መንግሥት ተሸክሞ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ብሔርተኝነትን ታቅፎ፤ ለውጡ ምኑ ላይ ነው?
Posted: 24 Sep 2021, 23:51
by EwnetYashenifal
ዓቢይ አህመድ፦ ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ባንዲራ ሙጥኝ ብሎ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ሕገ መንግሥት ተሸክሞ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ብሔርተኝነትን ታቅፎ፤ ለውጡ ምኑ ላይ ነው?
Re: ዓቢይ አህመድ፦ ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ባንዲራ ሙጥኝ ብሎ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ሕገ መንግሥት ተሸክሞ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ብሔርተኝነትን ታቅፎ፤ ለውጡ ምኑ ላይ
Posted: 24 Sep 2021, 23:59
by Ayamaru44
እሱ ጥያቄ ከተጠየቀ ቆዬ
ወንድሜ ያንተ ብቻ ሳይሆን የመቶ ምንናምን ህዝብ ጥያቄ ነው
በአዲሱ መንግሥት ይመለሳል ለሚሉን good luck ብንልስ?
Re: ዓቢይ አህመድ፦ ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ባንዲራ ሙጥኝ ብሎ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ሕገ መንግሥት ተሸክሞ፤ያረጀውውን ያፈጀውን የሕዋትን ብሔርተኝነትን ታቅፎ፤ ለውጡ ምኑ ላይ
Posted: 25 Sep 2021, 00:03
by Sam Ebalalehu
I am glad the ER forum members are now matured enough to ignore the noisemakers. If there is no substance why bother to respond.