"የዲ/ን ዳኒኤል ክብረት ንግግር ጥንቃቄ የጎደለው ኣይመስለኝም፤ በጣም ጥላቻ ያለበት፤ መግደልን ተገቢ እንደሆነ የሚያይ ሕብረተሰብ መፍጠር ግዴታ ስለሆነ፤ ንግግሩ በደንብ የታሰበበት ነው"
"የዲ/ን ዳኒኤል ክብረት ንግግር ጥንቃቄ የጎደለው ኣይመስለኝም፤ በጣም ጥላቻ ያለበት፤ መግደልን ተገቢ እንደሆነ የሚያይ ሕብረተሰብ መፍጠር ግዴታ ስለሆነ፤ ንግግሩ በደንብ የታሰበበትና ጥንቃቄ የተደረገበት ይመስላል።"