Page 1 of 1

ጄ/ል ባጫ ደበሌ ለጌታቸው ረዳ ሆድዕቃህ ይፍረስ እንጅ የምታፈርሰ አገር የለም ይለዋል።ግን ባጫ ስለትግራይ ህዝብ የሰጠውን ምስክርነት አልቀበለውም።ትግሬ ለምን ይሞታል?ኢትዮዽ ስለሆነ?

Posted: 23 Sep 2021, 17:21
by Abere
ጄ/ል ባጫ ደበሌ ለጌታቸው ረዳ ሆድዕቃህ ይፍረስ እንጅ የምታፈርሰ አገር የለም ይለዋል። ግን ባጫ ስለትግራይ ህዝብ የሰጠውን ምስክርነት አልቀበለውም። ትግሬ ለምን ይሞታል? ወያኔ ስለ ሆነ ወይስ ኢትዮዽያዊ?

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=b992c289d