የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር "ONLF" ሊቀ መንበር አቶ ኣብዲ ማህዲ ከአሁኑ መስከረም ወር ጀምሮ ሊካሄድ የታቀደዉ ሁለተኛዉ ዙር ብሄራዊ ምርጫ ራሱን እንዳገለለ ለኣዲስ ስታንዳርድ ገለፁ።
Posted: 23 Sep 2021, 11:04
የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር "ONLF" ሊቀ መንበር አቶ ኣብዲ ማህዲ ከአሁኑ መስከረም ወር ጀምሮ ሊካሄድ የታቀደዉ ሁለተኛዉ ዙር ብሄራዊ ምርጫ ራሱን እንዳገለለ ለኣዲስ ስታንዳርድ ገለፁ።
እዚህ ዉሳኔ ላይ የተደረሰበት ምክንያቶችም ብለዉ ሊቀ መንበሩ ካስቀመጡዋቸዉ ነጥቦች ያልተመለሰ ስጋት እንዳለ፣ ደጋፊዎቻቸዉ ድምፅ ለመስጠት እንዳልተመዘገቡ እና ኣብዛኞቹ የምርጫ ካርዶች ከገዢዉ ፓርቲ አባላት መሆኑን በማስገንዘብ ቀደሞዉኑ ዉሳኔ የተሰጠበት ምርጫ ማካሄድ ትርጉም የለዉም ሲሉም ሊቀመንበሩ ኣክለዋል።
አኽሱማይት ሚድያ
07 መስከረም 2014 ዓ/ም

Please wait, video is loading...