Page 1 of 1

ሙሽሪ ኢትዮጵያ!

Posted: 23 Sep 2021, 08:49
by Horus
በጉራጌ በመስቀል ሰሞን ብዙ ሰርግ ያደርጋሉ! ሰርገኛ አዘመኘ ይባላል። ኢትዮጵያም በመስቀል ሳምንት ትሰርጋለች! ሕዝቧም ዋና፣ ሚዜና አዘመኘ ሊሆን ድግሱ ተሟልቷል!



Re: ሙሽሪ ኢትዮጵያ!

Posted: 23 Sep 2021, 09:00
by Horus