Page 1 of 1
በመድኃኔአለም : የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ
Posted: 22 Sep 2021, 09:02
by Thomas H
እነዚህ ሰዎች ግን አትሌቶች ናቸው ወይስ ወታደሮች ? በቃ መሣሪያቸውን ጥለው እግሬ አውጪኝ ብለው መሸሽ ሆኗል ሥራቸው::

Re: በመድኃኔአለም : የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ
Posted: 22 Sep 2021, 09:30
by euroland
በመድኃኔአለም : የወያኔ መከላከያ ዛሬ
Re: በመድኃኔአለም : የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ
Posted: 22 Sep 2021, 09:40
by Thomas H
ሱዳን ምን አለች ?
የተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተረስ ምን አሉ ?
ድርድር ማድረግ የኢትዮጵያን መንግሥት ከውድቀት ሊያድነው ይችላል። የትግራይ መከላከያ በፍፁም የሚሸነፍ ተቋም አይደለም።ምክንያቱም አስፍተን ስንመለከት ከፍተኛ የውጊያ ችሎታ እና አቅም እንዳላቸው ለዓለም ሕዝብ አስመስክረዋል::

Re: በመድኃኔአለም : የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ
Posted: 22 Sep 2021, 10:48
by Thomas H
የኢሳቱ ደረጀም ወሎ በጀግናው የትግራይ መከላከያ ቁጥጥር ሰለዋለች ለቅሶውን ቀጥሏል

Re: በመድኃኔአለም : የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ
Posted: 22 Sep 2021, 11:19
by Aba
Please wait, video is loading...