Page 1 of 1
የዳንኤል ክብረት የዘር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ እና አሜሪካ የሰጠችው ማስጠንቀቅያ…| የአፈቄሳሩ የአደባባይ ወንጀሎች እና አይቀሬ ቅጣቶች
Posted: 22 Sep 2021, 07:29
by sarcasm
Re: የዳንኤል ክብረት የዘር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ እና አሜሪካ የሰጠችው ማስጠንቀቅያ…| የአፈቄሳሩ የአደባባይ ወንጀሎች እና አይቀሬ ቅጣቶች
Posted: 22 Sep 2021, 16:06
by sarcasm
የዲያቆኑን ንግግር ለመመከት ወይንም justify ለማድረግ የሞከሩ በርካታ በሳል አስተዋይ የተባሉ ወገኖች የለጠፉት ጦማሮችን ሳይ
ለኢትዮጵያ ፈራሁ:: አዘንኩ::
የዲያቆኑን ንግግር
አደገኛነት መረዳት ካልቻልን እንዴት ነው ታዲያ እጅግ በርካታ የተወሳሰቡ የአገር ችግሮችን መፍታት የምንችለው ???
Please wait, video is loading...