Page 1 of 1

ዓብይ አህመድ ዛሬ

Posted: 21 Sep 2021, 09:54
by Thomas H
ይሄ ሰውዬ ላይቀርለት ለምን እጅ ሰጥቶ አይገላገልም :: አሁን እኮ ሁሉ ነገር አልቋል :: ጥያቄው የትግራይ መከላከያ በቀናት ወይስ በሳምንታት ውስጥ ፊንፊኔ ይገባል ነው::