Page 1 of 1

ሆረስ ነኝ፤ መስቀል 6 ቀን፣ የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት 14 ቀናት ብቻ ቀራቸው !! ኤቦ ዬቦ ! ቦ ነገር ኩሉ !!

Posted: 21 Sep 2021, 01:02
by Horus
የኢትዮጵያ ጠላቶች ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሌባ እስከ ባንዳ፣ ከቅጥረኛ ጋዜጠኛ እስከ ምንደኛ ቴክኖክራት፣ ከፍቅርተኛ አሮጊት እስከ ጃጀው አለቃ ላንቃቸው እስኪዘጋ ይንጫጫሉ ! የኢትዮጵያ ባቡር ግን 120 ሚሊዮን ተሳፋሪ ጭና ወደ ፊት ትነጉዳለች ! በሉ እንግዲህ ቀና ቀጥ! ነቃ ጸና! ገንተር ጠጠር እንበል !! መልካም የመስቀልና ሹመት ሳምንታት ይሁንልን!! አሚን !






Re: ሆረስ ነኝ፤ መስቀል 6 ቀን፣ የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት 14 ቀናት ብቻ ቀራቸው !! ኤቦ ዬቦ ! ቦ ነገር ኩሉ !!

Posted: 21 Sep 2021, 01:22
by Horus



Re: ሆረስ ነኝ፤ መስቀል 6 ቀን፣ የአቢይ አህመድ በዓለ ሲመት 14 ቀናት ብቻ ቀራቸው !! ኤቦ ዬቦ ! ቦ ነገር ኩሉ !!

Posted: 21 Sep 2021, 01:43
by Horus