Page 1 of 1

ፓለቲካን የማይደግፍ ጦርነት ይጃጃላል!!

Posted: 20 Sep 2021, 14:35
by gearhead
የአዲስ አበባ ወያላዎች ምኒሊክ ሳልሳዊ ፖለቲካ ሳይጀመር እዛው አዲስ አበባ ሞቷል!! እንዳይቀበር ግን ተተኪ ፓለቲካ ስላላገኘ እንደ ምኒሊክ 2 አስከሬኑ ይመራል!!