Page 1 of 1

የአብይ አህመድ መንግስት ከህዝብ ከባድ ወቀሳ ደረሰበት!! ወጣቱ "የኢትዮጵያ መከላከያ ቦታዎች ከሞሉ ንገሩን፣ ካልሆነ በአቸኳይ ወደ ማስልጠኛ ውሰዱን እና እንሰልጥን" እያለ እየጠየቀ ነው!!

Posted: 19 Sep 2021, 08:59
by Wedi
የአብይ አህመድ መንግስት ከህዝብ ከባድ ወቀሳ ደረሰበት!! ወጣቱ "የኢትዮጵያ መከላከያ ቦታዎች ከሞሉ ንገሩን፣ ካልሆነ በአቸኳይ ወደ ማስልጠኛ ውሰዱን እና እንሰልጥን" እያለ እየጠየቀ ነው!!

የክልሉ መንግስት ክተት ባለን መሰረት ልምምድ እያደረግን ባለበት ስአት እንደዚህ እያስተጓጎሉን ነው ። እኛ ግድ ወታደራዊ ስልጠና ለመውሰድ ፎቢያ የለብንም ነገር ግን የወሎ አማራ ህዝብ በትግራይ ወራሪ ሀይል ተወሮ እየተጨፈጨፈ ባለበት ስአት አንድ የህዝብ ወኪል ነኝ ከሚል መንግስት የማይጠበቅ ወንጀል እየተሰራብን ነው።

የእኛ ጥያቄ መንግስት አቅም ካለው ወገኖቻችን ከጅምላ ፍጂት እና ከዘር መጥፋት ሊታደጋቸው ይገባል አቅም ከሌለው ደግሞ እኛም ለወገኖቻችን ተደራጅተን ልንደርስላቸው ስለሚገባ እንደ ጠላቶቻችን መሰልጠን አለብ። ከዚያ ውጭ የሚሰራው ሸፍጥ እጃችንን አስረው ለጠላት አሰልፈው እንደሰጡን ነው የምንቆጥረው።

ብአዴን(የአማራ ብልጥግና) ሆይ ከዛሬ ቀደም ስትሰሩብን የነበረው ግፍ ይብቃ ተስተታችሁ ተማሩ፤ እኛ ብንደራጂ ለእናንተ ደጀን እና ደመላሾች እንጂ ጠላት እና ስጋቶች አይድለንም ። እውን በትግራይ ምድር ምን እንደሚሰራ የማታውቁ ሁናችሁ ነው ወይስ የአማራን ህዝብ ከምድረ ገጥ እንዲጠፋ እናንተም ትፈልጋላችሁ። እኔ የግሌ ስራ ያለኝ ሰው ነኝ መከላከያንም ልዩ ሀይልንም መቀላቀል አልፈልግም ነገር ግን ወገኖቼ እየተጨፈጨፉ እና ሂሳቡ ምን እንደሆነ ባላውቅም ሂሳብ እየተወራረደባቸው ዝም አልልም። እባካችሁ ተውን‼️

መከላከያ እና ልዩ ሀይል ገባ ካላችሁኝ ሰባት እና አስር አመት ታገለግላለህ የሚባሉትን ህጎች አንሱልኝ ከዚያ ውጭ ግን እንቅፋት አትሁኑን፣ እኛም ተቃውሟችንን ወደ እናንተ እንድናደርግ አታስገድዱን።
ለበለጠ መረጃ ገጣችን ተቀላቀሉ ‼️


8) 8)
Please wait, video is loading...

Re: የአብይ አህመድ መንግስት ከህዝብ ከባድ ወቀሳ ደረሰበት!! ወጣቱ "የኢትዮጵያ መከላከያ ቦታዎች ከሞሉ ንገሩን፣ ካልሆነ በአቸኳይ ወደ ማስልጠኛ ውሰዱን እና እንሰልጥን" እያለ እየጠየቀ

Posted: 19 Sep 2021, 09:18
by Wedi
የማዕከላዊ ጎንደር ወጣት በዚህ መልኩ መከላከያ ማሰልጠኛ ጣቢያዎች እየተመመ ነው!!
8) :P
Please wait, video is loading...

Re: የአብይ አህመድ መንግስት ከህዝብ ከባድ ወቀሳ ደረሰበት!! ወጣቱ "የኢትዮጵያ መከላከያ ቦታዎች ከሞሉ ንገሩን፣ ካልሆነ በአቸኳይ ወደ ማስልጠኛ ውሰዱን እና እንሰልጥን" እያለ እየጠየቀ

Posted: 19 Sep 2021, 12:14
by Axumezana
Strong Amhara army means a major threat for Oromia and other Federal states! Do not think PP will invest on an army that could sallow it down the line!