Page 1 of 1

ለአሜሪካ ጥቅም የተጠፈጠፈው የአለም ስርዓት ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! ኢትዮጵያ አትምበረከክም!!

Posted: 18 Sep 2021, 12:18
by Horus
500 የተመድ ትራኮች የትግሬ ባንዳ ዉጊያ ማጓጓዣ ሆነዋል ።

አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ቅንጅት እየፈጠሩ ነው ።

አሜሪካ ከቅርብ ምስራቅ እየወጣች ነው ።

ኢራና ሳዉዲ ቅንጅት እየሆኑ ነው ።

ሩሲያ የታሊባን መንግስት መርዳት ጀመረጭ

የምዕራብ ቅኝ ግዛት አፍሪካ ውስጥ ፍርክስክሱ እየወጣ ነው ።

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያቀዱት አላማ አይሳካም

የሚቀጥለው የአለም እርምጃ ያለም ፊናንስ ከዶላር ነጻ ማድረግ ነው።


Iran -Saudi Alliance



Re: ለአሜሪካ ጥቅም የተጠፈጠፈው የአለም ስርዓት ፍርክስክሱ እየወጣ ነው

Posted: 18 Sep 2021, 12:31
by Horus

Re: ለአሜሪካ ጥቅም የተጠፈጠፈው የአለም ስርዓት ፍርክስክሱ እየወጣ ነው! ኢትዮጵያ አትምበረከክም!!

Posted: 18 Sep 2021, 12:45
by Horus