Page 1 of 1

ይህ ትውልድ! የዚያ ትውልድ ተረካቢ ባንዳውን እየቀጣው ነው !!

Posted: 18 Sep 2021, 02:27
by Horus
ቀውስ ሰዎችን ያንጻል፣ አላማ ያለው ትውልድ ይወልዳል፣ ጽናት ያለው ትውልድ ይወልዳል፣ ጠጣር፣ ታላቅነትን የሚሻ ትውልድ ይወልዳል ! የኢትዮጵያ ችግር የዳቦና ሃብት እጦት አይደለም፣ ራዕይ፣ አላማ፣ ፐርፐዝ፣ ጀግንነትና ፍጽምና ያለው ትውልድ እጦት ነው ። ያን ችግር መላሽ ትውልድ እየተወለደ ነው !!


Re: ይህ ትውልድ! የዚያ ትውልድ ተረካቢ ባንዳውን እየቀጣው ነው !!

Posted: 18 Sep 2021, 02:44
by TGAA