Page 1 of 1
የታማኝ በየነ እህት ቤት ተዘረፈ የሚለው ዜና ከወሎ ረሃብ የተሻለ የሚዲያ ሽፋን አግኝቷል:: ለምን ?
Posted: 16 Sep 2021, 21:44
by Thomas H
ረሀቡ እና መፈናቀሉ ጎንደር ላይ ቢሆን ታማኝ መጥቶ በስሜት አልቅሶ አስለቅሶ የክልሉ ሚዲያም ሽፋን ሰጥቶት የክልሉ ባለሀብት የገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረክ በክልል እና አዲስ አበባ ተዘጋጅቶ ጎፈንድሚ ተከፍቶ በቂ እርዳታ አድርገው ሰዎቹን ያቋቁሙ ነበር ያው ግን ችግሩ የተከሰተው ወሎ ሆነ ምን ዋጋ አለው። በቅርቡ በድብቅ የተቀዳው የአገኘሁ ተሻገር እና የታማኝ በየን ንግግርም የሚያሳየው የአማራን ክልል ቀጥ አድርጎ የያዘው ጎንደሬ እንጂ ወሎዬው እና ጎጃሜው ፈሪ ነው ብለው ነው ድምዳሜ ላይ የደረሱት ::
Re: የታማኝ በየነ እህት ቤት ተዘረፈ የሚለው ዜና ከወሎ ረሃብ የተሻለ የሚዲያ ሽፋን አግኝቷል:: ለምን ?
Posted: 17 Sep 2021, 00:17
by Selam/
እነዚህ አማሮች እንዴት ጨካኝ ናቸው
አጋሜን ተሻግረው ወሎ መድረሳቸው።
Re: የታማኝ በየነ እህት ቤት ተዘረፈ የሚለው ዜና ከወሎ ረሃብ የተሻለ የሚዲያ ሽፋን አግኝቷል:: ለምን ?
Posted: 17 Sep 2021, 00:30
by Thomas H
ሰሚ አጣን እንጂ ጫማ መላስ ከዘር ወደ ዘር ይተላለፋል ብለን ተናግረን ነበር ::
የታማኝ በየነ ዘመድ

Re: የታማኝ በየነ እህት ቤት ተዘረፈ የሚለው ዜና ከወሎ ረሃብ የተሻለ የሚዲያ ሽፋን አግኝቷል:: ለምን ?
Posted: 18 Sep 2021, 10:44
by Selam/
Mujahideen Thomas Hagos aka Yaballo - That’s is a photo of the traitor Hayla Selasse Gugsa. He first slaved to fascist Italy and then came back to the king crawling like a crab with a rock on his back. So are kiffu agames.
Thomas H wrote: ↑17 Sep 2021, 00:30
ሰሚ አጣን እንጂ ጫማ መላስ ከዘር ወደ ዘር ይተላለፋል ብለን ተናግረን ነበር ::
የታማኝ በየነ ዘመድ