ዳዊ (Dawi) ገቢ ወይስ ወጪ ሆነ እንበል?
Posted: 16 Sep 2021, 18:33
ያውጣን ያውጣን!
- የዘልማድ ጋዜጠኞች ብለን የEthio 360 በቀቀኖቹን የምንተቻቸው ከሀሰት የራቀ ስላለመሆኑ ማስረጃ እነሆ! በኦሮሞና ትግራዋይ (ብሄሮችን በመጥላት) የተጠመዱ ቡትቶች አማሮችና ውህዶች ደጋግመው ስለ ብሔሮች ያላቸውን ጭፍን ጥላቻ ሊያስቡበት ይገባል፡፡
- ኤርሚያስና ሀብታሙ አማራ ከሚለው ራሣቸውን ወጪ አድርገው ውህድ ወደሚለው ስለመግባታቸው የቅርብ ጊዜው ንግግራቸው ያሣብቀ ነበር፡፡/list]
- ሀብታሙ አመለጠ መሰለኝ፡፡ ኤርሚያስም ገቢ ሊሆን ተቃረበ ማለት ነው፡፡
- ቡትቶች አማሮች ከጅምላ (ብሄር/ብሔራዊ) ጥላቻ መራቅን ጊዜው ያስገድዳቸዋል፡፡
- አሁንም ማንነት ያሌላቸው ማንነት ያለንን ሲቃወሙ ዝም አንልም፡፡