ሰበር ዜና ብርሃኑ ነጋ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስቴር ሆኖ ተሾመ
Posted: 16 Sep 2021, 09:22
የዓለም መጨረሻ ለመቅረቡ ከዚህ ሌላ ምንም ምልክት የለም:: በምርጫ 97 ቅንጅት በጠራው ሠልፍ ላለመገኘት ፈርቶ ደብረዘይት(ቢሾፍቱ) የተደበቀ ሰውዬ አሁን ወታደሮችን ማስመረቅ ሲጀምር የዓለም መጨረሻ ዘመን ላይ መድረሳችንን ያመለክታል::
የቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዛሬ በውትድርና ያሰለጠናቸውን ወታደሮች ብርሃኑ ነጋ በተገኘበት አስመርቋል።

የቡልቡላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዛሬ በውትድርና ያሰለጠናቸውን ወታደሮች ብርሃኑ ነጋ በተገኘበት አስመርቋል።