Page 1 of 1

Update: Video Added!! የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

Posted: 14 Sep 2021, 05:51
by Wedi
የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

*

Please wait, video is loading...
**
Please wait, video is loading...

****

Horus wrote:
12 Sep 2021, 19:04

Re: የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

Posted: 14 Sep 2021, 10:23
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...

Re: የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

Posted: 14 Sep 2021, 10:37
by Noble Amhara

Re: የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

Posted: 14 Sep 2021, 11:49
by Wedi
የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!
ይህ ከታች የምትመለከቱት የደሴ የአማራ ወጣት ነው፡፡ መከላከያን ለመቀላቀል በዚህ መልኩ እየተመመ ነው!

ደሴ
ወጣቱ ለኢትዮጵያ ክንድ ለመሆን አሁንም መከላክያ ሰራዊትን በመቀላቀል ላይ ነው:: የደሴ ከተማ ወጣቶች ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ለመቀላቀል እየተመሙ ነው።

"የህልውና ዘመቻውን "ለመቀላቀል የተመዘገቡ ከ ደሴ ከተማ ከአምስቱም ክ/ከተማ የተውጣጡ እጩ ሰልጣኞች ምልመላ እና ማጣሪያ ተደርጎላቸው ወደ ስልጠና ቦታ ተሸኝተዋል። መስከረም 4/2014

የሀገር መከላከያን እንቀላቀል!

Please wait, video is loading...

Re: Update: Video Added!! የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

Posted: 14 Sep 2021, 12:07
by Wedi
Update: Video Added!! የአማራ ወጣት መከላከያን እና የአማራ ልዮ ሃይልን በብዛት እየተቀላቀለ ነው!!

*