Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read : ዓብይ አህመድ በ 2013 ምን ብሎ ነበር ?

Post by Thomas H » 12 Sep 2021, 09:20

ተፃፈ 👉በፀጋዬ አራርሳ👇🏾
አዲሱ አመት ፋሺስት ውሸታሙን፣ አስመሳዩን፣ አታላዩን ፣ አጉል ልወደድ ባዩን፣ ራስወዳዱን... የሚነቅልልን ዘመን ያድርግልን!
⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»😂😂😂
⭕ «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»😂
⭕ «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»😂
⭕ «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»😂
⭕ «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»😂
⭕ «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 😂
⭕ «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»😂
⭕ «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»😂
⭕ «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»😂
⭕ «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»😂
⭕ «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»😂
⭕ «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
⭕ «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»😂
⭕ «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»😂
⭕ በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር😂😂😂እያደረኩ እሄድ ነበር»
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»😂
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
⭕ «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»😂
⭕ «ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»😂
⭕ «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»😂
⭕ «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»😂
⭕ «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»😂
⭕ «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»😂 ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ 😁)
⭕ «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»😂
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን»😂
⭕ «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»😂
⭕ ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»😂
⭕ «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»😂
⭕ «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»😂
⭕ «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»😂
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው»😂
⭕ «ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»😂
⭕ «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»😂
⭕ «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»😂
⭕ «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»😂
⭕ «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»😞
⭕« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»😂
⭕ « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»😂
⭕ «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»😂
__

Axumezana
Senior Member
Posts: 19179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Must Read : ዓብይ አህመድ በ 2013 ምን ብሎ ነበር ?

Post by Axumezana » 12 Sep 2021, 09:38

ወያኔ ማለት፡፥ የተበተነ፥ ዱቄት፥ነው
የትግራይ፥ገበሬ፥እርሻውን፥እንዲያርስ፥ለቀናል
የትግራይ፥ሴቶች፥የተደፈሩት፥በወንድ፥ነው የኛ፥ወታደር፥በሳንጃ

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Must Read : ዓብይ አህመድ በ 2013 ምን ብሎ ነበር ?

Post by Selam/ » 12 Sep 2021, 09:59

Kichamam woyane - You left out one item: “ሙጃሂዲን መለማመጃችን ናት” :lol: :lol: :lol: KIFFU!
Thomas H wrote:
12 Sep 2021, 09:20

Axumezana
Senior Member
Posts: 19179
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Must Read : ዓብይ አህመድ በ 2013 ምን ብሎ ነበር ?

Post by Axumezana » 12 Sep 2021, 13:40

ባድሜ፤ ከኤርትራ ጋር የተዋጋነው ወያኔን ለመታደግ ነው

Post Reply