Page 1 of 1
"በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 11 Sep 2021, 18:10
by sarcasm
"በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው። ደግሞ የሚገርም የታሪክ መመሳሰል፤ ኢሰፓ የሚባል መብረቅረቅ በከተማዋ ነበር፤ ኣሁን ደግሞ መስከረም ፪ ሊሆን ነው መስከረም ፪፬።. . "
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 11 Sep 2021, 20:13
by sarcasm
I just wish በትግራይ እና ሰሜን ወሎ ላሉ ኢትዮጵያውያን እህል ቢደርሳቸው መብራት ቢለቁላቸው።
ቢያንስ በዐል ነው። አንጨካከን!
Please wait, video is loading...
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 12 Sep 2021, 06:24
by sarcasm
ስለ ወሎ ዝም አልልም

(ዘመቻ 1 መስከረም 1)
ወሎ የኢትዮጵያን መከራ እና ሰቆቃ የሚሸከምበት ትከሻ የለውም

ትናንት አጉራሽ የነበረው ህዝብ ዛሬ ጉራሽ አጥቶ እየተሰቃዬ ነው

ትናንት ደጀን የነበረው ህዝብ
ዛሬ መጠለያ አጥቶ በርሃብ እና ህመም ነፍስ-ውጪ ነፍስ-ግቢ ላይ ነው። አስቸኳይ የእህል እና የመድሀኒት አቅርቦት ለሰሜን ወሎ
ሼር
Please wait, video is loading...
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 13 Sep 2021, 07:36
by sarcasm
የህልውና ትግል በሚል
የዳቦ ስም የአብይ አህመድን የወንበር ፍቅር፣
የሰሊጥ ነጋዴዎች የፖለቲካ ቁማር በነዚህ ንፁሀን ነፍሶች ላይ ፈርዶ ማስታገስ ነዉ።
ወሎ ለፖለቲካ ቁማር ለአለም ዲፕሎማሲ መተያያ ሲባል የተካደ ህዝብ ነዉ። ግዴለም ይህንንም ክፉ ቀን ቢሆን
እንደ ድሮዉ እናልፈዋለን!
Please wait, video is loading...
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 14 Sep 2021, 08:17
by sarcasm
ዋግ ረሀብ ገብቷል።የሰቆጣ ህዝብ ወደ ባህር ዳር እየመጣ ቢሆንም የደቡብ ጎንደር አመራሮች የእብናትን ኬላ ዘግተው አላሳልፍ ብለዋቸዋል።
Please wait, video is loading...
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 15 Sep 2021, 20:53
by sarcasm
ህውሃት ከብልፅግና መሻሉን እያሳየ ነው። ህውሃት ለያዛቸው የወሎ ወረዳዎች በWFP በኩል የምግብ እርዳታ እንዲገባ ስምምነት ተደርሷል።
Please wait, video is loading...
Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"
Posted: 24 Sep 2021, 17:13
by sarcasm
Please wait, video is loading...