Page 1 of 1

ለእንቁጣጣሽ የወጡ አዳዲስ ዘፈኖች

Posted: 11 Sep 2021, 01:03
by Horus
ማሚላ ሉቃስ፣ እጅግ ውብ ሜሎዲ ! የተሳካለት ኢትዮጵያ ሙሽራ ነሽ !!


የጥንቱ የጠዋቱ አያሌው መስፍን


ብስራት ሱራፌል
ዜማው ጥሩ ነው ፣ ግን እንቁ ለጣጣሽ የሚለው ፍጹም ስህተትና ትርጉም አልባ አላዋቂ የጻፈው ግጥም ወይም ሊይሪክስ ነው

Re: ለእንቁጣጣሽ የወጡ አዳዲስ ዘፈኖች

Posted: 11 Sep 2021, 01:19
by Horus