Page 1 of 1
የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 10 Sep 2021, 20:41
by eden
Re: የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 10 Sep 2021, 21:11
by Wedi
eden wrote: ↑10 Sep 2021, 20:41
የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
"ከአማራ እና ከሱዳን ብናነፃፅር ሱዳን ይቀርበናል" ዶር ደረጽዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ህዝብ መሪ!!
So much is Tigrayanss "brother and sisterhood" with Amhara
Please wait, video is loading...
Re: የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 10 Sep 2021, 21:29
by Za-Ilmaknun
I have yet to find a convincing reason why Tigreans have so much hate towards the Amhara people. Can anyone explain?
Re: የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 10 Sep 2021, 21:59
by Dawi
eden wrote: ↑10 Sep 2021, 20:41
የ"ፕርክሲ" ጦርነት መሆኑ ቅድሚያ ይሰጠዋል፣
ቴድሮስ የመንደር ጦርነቱ ላይ ብቻ ያተኮረ ይመስላል፣ ለምን?
ዐብይ "ሸትል ዲፕሎማ"ሲ የሚያደርገው ሕውሐትን የሚጋልቡት ላይ በማተኮር ነው ።
የቱርክ "ድሮኗም" ቢሆን የምትፈለገው ከሕዉሐት በላይ ለሆነው ጉዳይ ነው፣
"ሕውሐት ጠመንጃ ማውረድና እጅ መስጠት አለባቸው።" (Prof. Beruk)
ሦስተኛ ሐሳብ በአሁኑ ጊዜ የሚጨበጥ አይደለም፣
ቴድሮስ "ተረኛ" የሚለው ጉዳይ ጥሩ "ጥያቄ" ነው።
Re: የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 10 Sep 2021, 22:07
by Digital Weyane
አሸባሪው ጁንታ ዎንድሜ eden/Sarcasm/AbyssiniaLady ኡጁን ሰጠ፣ ተንበረከከ፣ በማይካድራና በሰሜን እዝ ጦር ላይ ያደረስኩት ግፍ ሁለተኛ አይደግመኝም ይቅርታ ጠይቄለሁ አለ። ታምኑታላችሁ?? ኡኔ አላምነውም። የዓድዋ ልጆች አይታመኑም።
Re: የወንድማማቾች ጦርነት አትበሉት እየተባለ ነው። የወንድማማቾች ጦርነት ነው ከተባለ፣ ተኩሶ አይገድልም፣ ይተቃቀፋል እንጂ። ይህ ደግሞ አይፈለግም።
Posted: 11 Sep 2021, 10:20
by eden
Wedi wrote: ↑10 Sep 2021, 21:11
"ከአማራ እና ከሱዳን ብናነፃፅር ሱዳን ይቀርበናል" ዶር ደረጽዮን
ተንታኙ በሁሉም በኩል ያሉትን መሪዎች ነው የሚተቸው። ይህም፣ ደብረፅዮንን ይጨምራል
የሚተቹበትም አንዱ ጉዳይ፣ ከላይ የጠቀስከው ነው። ይህ ማለት እሳቸውን እና መምግስታቸውን እንጂ ህዝቡን አያስተችም። ህዝቡን ማንቃት ሲገባህ መወንጀልህ የህዝብ ተኮሩ አስፈሪ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ መሆንህን ያሳብቃል። በየቀኑ የምታስተጋባው ይህኑ የወንድማማቾችን እልቂት የሚጋብዝ ነው።
አምነህበት ሳይሆን፣ ፕሮፓጋንዳው ሞራልህን ዝቅ ስላረገውና ህሊናህን ስላሳጣህ እንዲሁም በራስህ አእምሮ ማሰብን ስለነሳህ፣ ለሃገር እና ህዝብ የረዳህ ይምሰልህ እንጂ፣ ግን ሃገር እየገዘገዝክ መሆንህን አልተረዳህም።
ኢልማክኑን ተብዬው ግልብም፣ ከላይ የጠየቀውን ጥያቄ ማንሳቱ፣ የፕሮፓጋንዳው ተጠቂ መሆኑ ነው።
ዲጂታል ብሎ መርዝ ሲረጭ የሚውል ከንቱ፣ ኢትዮጵያን በማባላት ኤርትራ ትጠቀማለች የሚል የተልካሻ ፕሮፓጋንዳ ተጠቂ ነው።