ETHIOPIA: AN EMERGING GREEN INDUSTRIAL NATION - A PETROLEUM RICH COUNTRY!!
Posted: 10 Sep 2021, 18:17
For any people to become an industrial nation, two critical resources are a must - electric power and steel; that is they must produce electric power from some natural source such as water, sun, wind or uranium. And they have make steel from rocks and soil.
ኢትዮጵያ በ2/3 አመት ብረት ማምረት ትጀምራለች ። ድንጋይና አፈር ቀቅለን ብረታ ሰራን ማለት መኪና፣ ድልድይ፣ ፎቅ፣ ትራክተር ወዘተ ሰራን ማለት ነው ። አእሌክትሪክ በሚመለከት ማምረት አይደለም ያፍሪካ ቀን ኤሌክትሪክ ላኪ ነን።
በሚቀጥለው አመት የራሳችን ማዳበሪያ በመስራት ከውጭ ማስገባት እናቆማለን ።
በሚቀጥለው አመት የድንዳይ ከሰል ማውጣት እንጀምራለን ። ሲሚንቶ ከሃ እስከ ፐ ያለውን ፕሮሴስ በኢትዮጵያ ውስጥ በኢትዮያ ኢንዱስትሪያሊስቶች ማምረት ጀመናል
ፔትሮሊየም በብዛት እየተገኘ ስለሆነ በአራት ወይም አምስት አመት ውስጥ ፔትሮሊየም ከውጭ ማስገባት እናቆማለን!
እጹብ ድንቅ ማለት ነው ። ብረትና ኤሌክትሪክ የኢንዱስትሪ ታምራት በውዷ ኢትዮጵያ !!!
ይህ ሁሉ ሲሆን ቢያንስ 100 ቢሊዮን ዛፍ እየተከልን፣ በዝናብ እየተንበሸበሽን፣ አገራችን በመስኖና ሰፋሪ ዘመናዊ እርሻዎች ለብሳ ማለት ነው!!
በአመት ውስጥ ስንዴ ከውጭ መግዛት እናቆማለን !!!
ይህ ሁሉ የኔ ምኞት አይደለም ! በተግባር ያለው ንቅናቄ ነው!!!
ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ !!!