የ2014 አዲስ ዓመት ታስቦ ቢውልስ?
Posted: 10 Sep 2021, 11:58
የ2014 አዲስ ዓመት ታስቦ ቢውልስ?
አገር በጦርነት እየታመሰች፥ ዜጎች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ፣ ኢኮኖሚያችን ደቆ፣ ኑሮ ጣሪያ ነክቶ፣
በምን ተደስተን ነው እንኳን አደረሰን የምንባባለው?
አገር በጦርነት እየታመሰች፥ ዜጎች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ፣ ኢኮኖሚያችን ደቆ፣ ኑሮ ጣሪያ ነክቶ፣
በምን ተደስተን ነው እንኳን አደረሰን የምንባባለው?
Please wait, video is loading...